Seifu on EBS: ድምፃዊት ዳጊ እና ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ አዝናኝ ጨዋታ በሰይፉ ሾው

ድምፃዊት ዳጊ እና ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ አዝናኝ ጨዋታ በሰይፉ ሾው
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Video herunterladen

KOMMENTARE

 • shentbet

  Hadas Yohannes KafelaHadas Yohannes KafelaVor 15 Tage
 • bringe backe our girls

  Hana HanaHana HanaVor 7 Monate
 • ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለታገቱ ተማሪወች

  ወርቅዬወርቅዬVor 7 Monate
 • Seifsh ye Ellen show copy tadergaleh as yihen chewata ellen show lay ayichewalehu

  lakumenza ላኩመንዛlakumenza ላኩመንዛVor 7 Monate
 • አሁን

  Alanzi JAlanzi JVor 7 Monate
 • ዳዊት እርጋታህ ደስሲል ፈጣሪ ይጨምርልህ

  gege yemareyam lig gege yemareyam liggege yemareyam lig gege yemareyam ligVor 7 Monate
 • Dev fkr neh

  Ab Yemaryam lijAb Yemaryam lijVor 7 Monate
 • ለዘፈን እግዝሐብሄር ይመስገን አት በሉ እግዝሀብሄር የእውነት አምላክ ነው

  Kal JesusKal JesusVor 7 Monate
 • ሰይፍ ደብዛቸው ለጠፍው ለአማራ ልጆች

  Makdas MkdasMakdas MkdasVor 7 Monate
 • በርቱ ተበራቱ ወዳቹዋለው

  best Onebest OneVor 7 Monate
 • ዴቭ በጣም አሪፍ ሥራ ነው በርታልን ብዙ አንጠብቃለን

  Hasan KararHasan KararVor 7 Monate
 • Dengel mariyam beltekinesh letagetutu lijochesh dershelachew aman 🙏🙏🙏

  kiyaaa koo ye mariyam lijkiyaaa koo ye mariyam lijVor 7 Monate
 • ሰይፍዬ ለምን ቴድአፍሮን አታቀርብልንም ደግሞ አንዳንድ ነገሮችክ ከኢለን ሾው የተወሰደ ነው😜

  Jemila EbrahimJemila EbrahimVor 7 Monate
 • ፍትህፍትህፍትህ

  Sapiya SapiyaSapiya SapiyaVor 7 Monate
 • Ba zafan egzaberi aye masgenim zafan ye dabilos new

  Laksme1 Laksme1Laksme1 Laksme1Vor 7 Monate
 • waw betam des yilal dagi betam new mwedsh

  trhas mengstutrhas mengstuVor 7 Monate
 • አይ ሚካብ ግን ባለፈው ይቺ ልጂ ከሆነች የቀረበችው አጂብ ነው የምለው

  ኡሙኡስማኢል ነኝ ወሎየዋ Gyfgfኡሙኡስማኢል ነኝ ወሎየዋ GyfgfVor 7 Monate
 • ፍትህ ምንም ለማያቁት እህቶቻችን

  Esuye YouTubeEsuye YouTubeVor 7 Monate
 • ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለታገቱት እህቶቻችን እባካችሁ በፆሎት እናግዛቸው

  ለኔ ያለው አይቀርምለኔ ያለው አይቀርምVor 7 Monate
 • de-visions.com/detail/video-TXeTQ1BLQ9M.html de-visions.com/detail/video-TXeTQ1BLQ9M.html ኧረ ጋይስ ሰብስክራይብ ግጩኝ ደግሞ አመስግናለሁ!!

  Our WorldOur WorldVor 7 Monate
 • ዳጊ ስታምሪ ካለባበስሽ ጋር 💕ዳዊት ስወድህ ❤️

  Amy wollo AtlAmy wollo AtlVor 7 Monate
 • ሰብስክራይብ አድርጌው ሰብስክራይብ የሚያደርገኝ ማነው በላይክ እጁን ያውጣ

  ፍቅር ቲዩብ fikir tubeፍቅር ቲዩብ fikir tubeVor 7 Monate
 • ዋው

  Mengistu AregaMengistu AregaVor 7 Monate
 • አመርብላ ሰይፉ ለታገቱት ስታነሳ ሰምቸህ አላዉቅም

  احمد الحبشياحمد الحبشيVor 7 Monate
 • ዳጊ ቀሚሱ ያምራል ዴቪ ስወድህኮ

  አቢቲ ነኝ ከ Dubaiአቢቲ ነኝ ከ DubaiVor 7 Monate
 • ዴቭ ስነስርዓት ደስይላል

  Berukitawet AzeneBerukitawet AzeneVor 7 Monate
 • ይሄ መላጣ ምንም ቁምነገር ስለሌለው ሲጠይቅ ሚውት እያረኩ ሲመልሱ ነው እምሰማው

  Iron Lion Zion EthioIron Lion Zion EthioVor 7 Monate
 • ወይኔ እቺን ሹፉልኝ click 02:54

  Bereket ZergawBereket ZergawVor 7 Monate
 • Yihe show ye Ellen Degeners copy new. Gin yihun

  Tadu AduTadu AduVor 7 Monate
 • ዳዊትዬ በጣም በዘፈልክ በፍቅር ልወድቅብክ ነው ምን ተሻለክ ዘፈኑም ኸረ እንጃልኝ እንጃልኝ ፍቅርሽ በዪኔላይ ዜረብኝ የሚለው እውነት ከልቤ ነው የወደድኩት ዘፈን እንዲ ወድጄ አላውቅም ነበር

  Haset TesefayiHaset TesefayiVor 7 Monate
 • ኑሮ😂

  Red SliagRed SliagVor 7 Monate
 • ሥጠላት

  Genet terefeGenet terefeVor 7 Monate
 • አይ ስይፉ አንተ ልጆችህ ፊት ያረከው ነው መስለኝ

  Abonesh FantaAbonesh FantaVor 7 Monate
 • የሚመር ነገር ኑሮ👍።

  ያረብ ተናግሮ አናጋሪን ያዝልኝያረብ ተናግሮ አናጋሪን ያዝልኝVor 7 Monate
 • yhen zefenun betam newu yewodedkut tegabezulgn @MQJk

  Walex TubeWalex TubeVor 7 Monate
 • ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለታገቱት የዩንቨርስቲ ተማሪዎች እህቶቻችን 😭😭😭

  ቲጂ ነኝ የአባቴ ናፋቂቲጂ ነኝ የአባቴ ናፋቂVor 7 Monate
 • 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢

  Kwt KwtKwt KwtVor 7 Monate
 • 😭😭😭😭

  Gaete DaguGaete DaguVor 7 Monate
 • ዘረኞችን እግዚአብሔር ያጠፋቸዋል ETHIOPIAN NEW ORTHODOX SIBKET BY MEHRETEAB ASEFA #Link de-visions.com/detail/video-Konu-NcIHmo.html

  Ahadu DailyAhadu DailyVor 7 Monate
 • ደስ ይላል

  HABESHA TUBE ሐበሻ ቲዩብHABESHA TUBE ሐበሻ ቲዩብVor 7 Monate
 • Dive erega yale des ylal . Dagi erega bey degmo kesteshal sategebi yeneberewu wubetsh new miyamr.

  Bsrat KassahunBsrat KassahunVor 7 Monate
 • ❤❤❤👍❤❤ዴቨ

  SOFI marrrSOFI marrrVor 7 Monate
 • ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእህቶቻችን እረ ውሪ እንበል መንግስ የለም ውይ ውይ ውይ

  FatumatubeFatumatubeVor 7 Monate
 • ሰብስክራይብ አድርጉኝ አግዙኝ እወዳችሀለው ከእኔ የበለጠ ይውደዳችሁ

  FatumatubeFatumatubeVor 7 Monate
 • አሰላማአለይኩም ውዶቸ ላይ ሸርአድርጉኝ አበረታቱኝ

  FatumatubeFatumatubeVor 7 Monate
 • Dagya konjo 😘

  Jozef RamiJozef RamiVor 7 Monate
 • Zefinena tslot ayigacem?

  Birkensh MelkamenshBirkensh MelkamenshVor 7 Monate
 • Deva betam enwedkaln des yemtl leji nek sensratk wawo dagim endzawu

  Zemen NunuZemen NunuVor 7 Monate
 • dagi sle ayhush dess blonal endni dagin amwad man new

  Meryim Toum Meryim ToumMeryim Toum Meryim ToumVor 7 Monate
 • ዳግዬ እና ዴቭ ስወዳችሁ ዴቭ በጣም ሰከን እረጋ ያለ ልጅ ነው ደስ ሲል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  ፍቅር ያሸንፍልፍቅር ያሸንፍልVor 7 Monate
 • Kkkkkkkkk

  Neima NeimaNeima NeimaVor 7 Monate
 • ዘፊኝነት ነሰይጣን ፀጋ እጂ የእግዚአብሔር አይደለም ጠፍታቹ አታጥፋን እባካቹ የተፈጠረውን ሳይኦን የፈጠረው ይመስገን ይዘመርለት መደነቅም የሚገባው እርሱ ነው የምድሩ ከንቱ ነው

  Mona KasaMona KasaVor 7 Monate
  • እግዚአብሔር ይስጥሽ ዘፈን ዘፍነው እግዚአብሔር ይመስገን ይሉልኛል

   zed ethiozed ethioVor 7 Monate
 • እባክህ ሴፊ ንገርልን ሰሁን የሴጣን ወዳጅ አያዶርጊብን ይልቅ በተሰጣቸው ድምፅ ለፈጠረላቸው ምላሽ ይስጡበት ምላሹም በመዝሙር እነርሱ ገንዘብ ሳገኙ እኛን ለሲኦል እዴ ሴፍሻ ሼም ነው ክርስትና እደቃሉ ይሁንልን ቅድስ ቃሉ እደሚለው ዘፋኝ መንግስተህ ሰማይ አይወርስም ይላል ታዲያ ዘፋኞቹ ክርስቲያን አይደሉም አይመለከታቸውም እግዚአብሔርን ለማመስገን መዝፈን ሳይኦን መዘመር እጂ እያወቁ ያላዋቂ መኦን ተገቢ አይደለም ለፈጠረን አምላክ በድምፅ ምስጋና ይገባዋል

  Mona KasaMona KasaVor 7 Monate
 • ደፋር ለዘፈን እግዚአብሔር ይመስገን ትላሉህ ደፊር ዘፈን የእግዚአብሔ አይደለም

  Mona KasaMona KasaVor 7 Monate
  • ደስ ያለ ይዘምር

   Aserat LoveAserat LoveVor 7 Monate
 • ታምራላችሁ

  Kalba KKalba KVor 7 Monate
 • Echi setiyo setasetlagni negragna nat

  shewa Lemmashewa LemmaVor 7 Monate
 • ፍትህ ፍትህ ለሴት እህቶቻችን ይለቀቁልን

  princess chunaprincess chunaVor 7 Monate
 • እግዚአብሔር አገርህን የምታስጠራ እና የምትጠቅም ያድርግህ 💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  Hanna Love edgilegnHanna Love edgilegnVor 7 Monate
 • አንዴ ምን ሆነ መሰለ ክክክክክክ ይነገር ወይ አይነገር

  User UserUser UserVor 7 Monate
 • Dagi zefagn trbla ke Dawit gar mawedader aychalim🙄🙄

  My TubeMy TubeVor 7 Monate
  • የወረደ አሥተሣሠብ አለሸ

   ነኝ የድን ተማሪነኝ የድን ተማሪVor 7 Monate
 • ሴፉሻ እግዚአብሔር ይባርህህ

  Masrt SmMasrt SmVor 7 Monate
 • Men ka dawete gare amsasalate?? Ya esun demtsema yamyakel yalm

  barechya baryabarechya baryaVor 7 Monate
 • ለዘፈን እግዚአብሔር ይመስገን አይባልም እግዚአብሔር ከኃጢአት ጋር አይተባበርም ቀን ሳለ ተመለሱ ዘፍኝ የእግዚአብሔር ን መንግስት አይወርስም ተብሎ ተፅፏል ። የጭንቅ ቀን ሳይመጣ በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ተብሎ ተፅፏል። በኃላ በፍርድ ቀን አልሰማሁም እንዳንል? #በቅዱስ መፅሐፍ በሕያው ና በሚሰራ በእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ተፅፎልናል በገላትያ 5 : 19_21 👉¹⁹ የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ መዳራት፥ ²⁰ #ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ²¹ ምቀኝነት፥ መግደል፥ #ስካር፥ 👉#ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ 👉#የእግዚአብሔርን #መንግሥት #አይወርሱም🖐

  FERHIWOT JC BMFERHIWOT JC BMVor 7 Monate
  • እውነት ነው እህቴ❤❤❤❤

   Hana Bekela kasaHana Bekela kasaVor 7 Monate
 • endeseyfu yemeyasetela sew ale gin

  TesssDj TesfukolfeTesssDj TesfukolfeVor 7 Monate
 • ዴቭ ምርጤ አንደኛ ብየሀለሁ

  እርግጠኛ መሆን የምችለው በእናትህ ፍቅር ብቻ ነውእርግጠኛ መሆን የምችለው በእናትህ ፍቅር ብቻ ነውVor 7 Monate
 • ዋው በጣም ደስ የሚል ዝግጂት ነው ዴቭ ግን በርታልን ያለወረት ይደመጥ ሙዚቃክ

  yasmin Wardyasmin WardVor 7 Monate
 • nuro😜😂😂😂😂

  Raki LovelyRaki LovelyVor 7 Monate
 • ፍትህ የአውሬዎች በታገቱ ንጹሃን የአርሶአደር ልጆች ።ዘፈን አያስፈልገንም በዚህ ዘመን ጸሎት ነው የሚያስፈልገን ወገን የደም እንባ እያነባ ሙዚቃ ይለናል ጨላጣ

  HashahsaHashahsaVor 7 Monate
 • Hahhaha the "Nuro" part steals the show 😀😂😀😂😂

  Yalex YYalex YVor 7 Monate
 • አደራ እራስህን ጠብቅ ዴቭዬ

  Helen HelenHelen HelenVor 7 Monate
Seifu on EBS: ድምፃዊት ዳጊ እና ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ አዝናኝ ጨዋታ በሰይፉ ሾው